World News
Hamus War | John Tech | Amharic News

የሩስያው ፕሬዜዳንት ቭላድሚር ፑቲን የያዙት የኒውክሌር ጥቃትን ለማዘዝ የሚያገለግለውን የኒውክሌር ብሪፍኬዝ / ቦርሳ በአስፈላጊ ሰዓት የኒውክሌር ጥቃት የሚታዘዝበት እንዲሁም አስፈላጊውን ኮዶች የያዘ ነው።

ጆ ባይደን ሀገራቸው አሜሪካ ለእስራኤል ስላላት ጠንካራ ድጋፍ እና ሌሎችም ጉዳዮች ምን አሉ ? – ሌሎች አገሮች፣ ተዋናዮች እስራኤልን ለማጥቃት በፍፁም ማሰብ የለባቸውም። – በዚህ ሳምንት ለእስራኤል ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የድጋፍ ፓኬጅ ኮንግረሱን እንጠይቃለን። – እስራኤል እንደገና ለአይሁድ ሕዝብ አስተማማኝ ቦታ መሆን አለባት። – እ.ኤ.አ ኦክቶበር 7 በእስራኤላውያን ላይ ለደረሰው ጥቃት ምንም አይነት ምክንያት […]

World News

ባለፉት ዓመታት ውስጥ ታይቶ አይታወቅም የተባለው እጅግ ደም አፋሳሹ የእስራኤል እና የፍልስጤሙ ሃማስ ጦርነት ቀጥሏል

እስራኤል #ፍልስጤም ዛሬ አንድ ሳምንቱን የያዘውና ባለፉት ዓመታት ውስጥ ታይቶ አይታወቅም የተባለው እጅግ ደም አፋሳሹ የእስራኤል እና የፍልስጤሙ ሃማስ ጦርነት ቀጥሏል። አጫጭር መረጃዎች ፦ መሰል ዜናዎች

business National News
Small and Medium Business to Work in Addis Ababa, Ethiopia

10 Small and Medium Profitable Business Ideas to Work on 2023 in Addis Ababa, Ethiopia

Addis Ababa, the capital and largest city of Ethiopia, is a vibrant and cosmopolitan hub of culture, commerce, and innovation. With a population of over 5 million people, Addis Ababa offers a variety of opportunities for entrepreneurs who want to start or grow their own businesses. Whether you are interested in providing services, selling products, […]

World News
Hamus Israel War | John Tech Solution | ICT Company in Ethiopia | Amharic News

የእስራኤል እና የፍልስጤም ሀማስ ጦርነት ዛሬም ለተከታታይ ቀን እጅግ ተባብሶ መቀጠሉን ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛሉ።

የአሁኑ ጦርነት ከመቼውም የከፋ ነው ተብሏል። ጦርነቱ እስካሁን የምን ያህል ሰዎችን ህይወት ቀጠፈ ? እስራኤል ፦ 1,200 ሰዎች ሞተዋል። 3,418 ተጎድተዋል። ጋዛ ፦ 950 ፍልስጤማውያን ሞተዋል። 5,000 ተጎድተዋል። በእስራኤል እና ጋዛ ድንበር ቅርብ ርቀት ላይ በነበረ አንድ የሙዚቃ ዝግጅ ላይ ሀማስ በፈፀመው ጥቃት የሞቱ ከ260 በላይ ሰዎች አክሬን መነሳቱ የተነገረ ሲሆን አሁንም ድረስ በሃማስ እጅ […]

National News
Birhanu Nega | President of Ministry of Education | Ethiopia

የ2016 ዓ/ም የ12 ክፍል ፈተና በኢንተርኔት እና በወረቀት እንደሚሰጥ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ

የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ግንቦት ወር ላይ እንዲሰጥ ከወዲሁ ዝግጅቶች እየተደረጉ ይገኛል። የአሁኑ ፈተና ድብልቅ / ሃይብሪድ መሆኑን ከቀናት በፊት መግለጫ የሰጡት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ድብልቅ ፈተና ማለት ግማሹ ኦንላይን (የኢንተርኔት ችግር የሌለባቸው አካባቢዎች) ፤ የኢንተርኔት ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ ከዚህ ቀደም ሲሰጥ በነበረበት አካሄድ በወረቀት ነው የሚሰጠው። ይህ የፈተና […]

National News
Ministry of Education Logo

የኢትዮጵያ የአስራ ሁለተኛ ከፍል (12th Grade) ማትሪክ ውጤት ወጣ።

” ምንም አይነት የሲስተም / ቴክኒካል ችግር የለም “ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል። ውጤት በዌብሳይት eaes.et ላይ ፣ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በ6284 ፣ በቴሌግራም ቦት @eaesbot ላይ ” ሬጅስትሬሽን ቁጥር ” በማስገባት ማየት እንደሚቻል ተገልጿል። ነገር ግን በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ውጤት ለማየት […]

World News
israel news | israel and hamus news | israel news

የእስራኤል እና የፍልስጤም ጉዳይ ወዴት እያመራ ነው?

” ጦርነት ላይ ነን ፤ ጦርነቱንም እናሸንፋለን ” – የእስራኤል ጠ/ሚ #በእስራኤል እና #ሃማስ መካከል ግጭቱ መባበሱ ተገልጿል። – የእስራኤል ጠ/ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ለሕዝባቸው ” የእስራኤል ህዝብ ሆይ ፤ ጦርነት ላይ ነን ፤ ይህን ጦርነትም እናሸንፋለን ” ብለዋል። – የእስራኤል ሀገር መከላከያ ሚንስቴር ” ሃማስ ከባድ ስህተት ሰርቷል ፤ ለዚህም የከፋ ዋጋ እንደሚከፍል እና ለውጤቱም […]

Sport

የዛሬውን የአርሰናል ከሲቲ ጨዋታ ላይቩ የሚከታተሉበት አፕሊኬሽን ARS VS MCI

ARSENAL VS MANCHESTER CITY | 8th Week EPL Match 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿| የኢንግሊዝ ፕርሚዬር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ! የጨዋታ ዳሰሳ! መድፈኞቹ ከ ሲቲዝንስ -> ጄሱስ ከ ሃላንድ -> ሳካ ከ ፎደን -> ራያ ከ ኤደርሰን √ ስለ ጨዋታው አንዳንድ እውነታዎች √ ግምታዊ አሰላለፍ √ አሰልጣኞች ስለ ጨዋታው የተናገሩትን √ የቡድን ዜና √ የጨዋታ ውጤት ግምት እና √ […]

Entertainment Sport

Watch English Premier League Live Matches for Free with Yacine TV Pro: A Game-Changer in Ethiopia

  Introduction:In today’s digital age, football enthusiasts in Ethiopia no longer have to miss out on their favorite English Premier League (EPL) matches. Thanks to Yacine TV Pro, an innovative application that offers free live streaming of EPL matches, fans can dive into the exhilarating world of football action right from their smartphones or tablets. […]

en_USEnglish

WordPress database error: [Table 'u679959360_test.wp_jobsearch_countries' doesn't exist]
SELECT * FROM `wp_jobsearch_countries`